ለኦቶና ሪፈራል ሆስፒታል መልሶ ግንባታና ተቋማዊ አቅም ማጠናከሪያ ሀብት ማሰባሰብ በይፋ ተጀመሯል

ለኦቶና ሪፈራል ሆስፒታል መልሶ ግንባታ እና ተቋማዊ አቅም ማጠናከሪያ የሚውል ሀብት የማሰባሰብ ተግባር በይፋ የተጀመረ ሲሆን፤ ሁሉም የድርሻውን እንዲያበረክትም ጥሪ ቀርቧል፡፡ በክልላችን በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኘው አንጋፋው የኦቶና ሪፈራል ሆስፒታል ሐምሌ 19/2017 ዓ/ም የደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ በሆስፒታሉ ላይ ከፍተኛ…









