ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2017 በጀት አመት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርት ለክልሉ ምክር ቤት አቀረቡ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአርባ ምንጭ ከተማ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2017 በጀት አመት የግማሽ አመት ዕቅድ አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡…









