በየደረጃው ያለው አመራር የተሰጠውን ከፍተኛ ኃላፊነትና ከህዝብ የተቀበለውን አደራ በአግባቡ በመወጣት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተቀናጀ ርብርብ ሊያደርግ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “የህልም ጉልበት፣ ለእመርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ማጠናቀቂያ ላይ ተገኝው መልዕክት በማስተላለፍ፤ ቀጣይ የስራ ስምሪት ሰጥተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በክልሉ በየደረጃው ያለው አመራር የክልሉ መንግስት የሰጠውን ከፍተኛ…









