ከውቧ አርባ ምንጭ እስከ ዳሞቷ ፀዳል ወላይታ ሶዶ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ የተቸረ ልባዊ ፍቅርና አክብሮት!!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ባለፉት ሁለት ቀናት ቀዳሚ የብዝኃ ሕዝቦች የጋራ ቤት በሆነው የሰላም፤ የመቻቻልና የብዝኃነት ተምሳሌቱ ክልላችን ያደረጉት የማይረሳ የስራ ቆይታ ለቀጣይ ስኬታማ ጉዟችን አንድምታው ብዙ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በክልላችን…