የርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መልዕክት

ባለፉት አራት ቀናት የተከበሩ አቶ አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች መድረክ፤ ክልላችንን የሰላም፤ የመቻቻል እና የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕያችን ስኬት፤ የጀመርናቸውን ዘርፈ ብዙ የሰላም፤ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በላቀ አፈጻጸም ከግብ በማድረስ የህዝባችንን ፍትሀዊ…
speeches

ባለፉት አራት ቀናት የተከበሩ አቶ አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች መድረክ፤ ክልላችንን የሰላም፤ የመቻቻል እና የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕያችን ስኬት፤ የጀመርናቸውን ዘርፈ ብዙ የሰላም፤ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በላቀ አፈጻጸም ከግብ በማድረስ የህዝባችንን ፍትሀዊ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት ዲሽታ ግና፤ የኣሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በኣሪ ዞን መቀመጫ በሆነችው ጂንካ ከተማ በልዩ ድምቀት ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ዲሽታ ግና ለኣሪ ብሔረሰብ በኩር እና ታላቅ በዓል ነው…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዲሽታ ጊና፡- የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ዲሽታ ጊና የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ፤ በብሄሩ የጊዜ…

የጠብ፣ የጥላቻና የውጊያ ትጥቅ በመፍታት ፍቅርና ሰላምን በመታጠቅ ለኢትዮጵያ እድገትና ብልጽግና መስራት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። 19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት በአርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ መርሃ ግብር…

ሕብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአብሮነት ለመኖር የመሰረቱት አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በአርባ ምንጭ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።…

19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በአርባ ምንጭ ከተማ በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን፤ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በዓሉን ለማክበር የብልፅግና ቱርፋት ማሳያ፣ የጥበብ መፍለቂያ፣ የሠላምና የመቻቻል ተምሳሌት ወደ…

ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ እና የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የወላይታ ሶዶ የኢቢሲ ተጨማሪ የይዘት ምንጭ ስቱዲዮን በይፋ መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃው ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት መንግስት ገለልተኛ፤ ኢትዮጵያን የሚመስል የሚዲያ ተቋም ለመገንባት ባደረገው ሪፎርም መሰረት፤ የኢቢሲ የይዘት አድማስን…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ”የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከብሯል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ ከገጠመን የከፋ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ እና ማህበራዊ…

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለኀብረ-ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት፤ በአርባ ምንጭ ከተማ ከህዳር 25 እስከ ህዳር 29/2017 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል፡፡ የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዛሬው ዕለት…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበርን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአርባ ምንጭ ከተማ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል ህዳር 29/2017 ዓ/ም የሚከበረው 19ኛው የኢትዮጵያ…