ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለደመራ እና መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለደመራ እና መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፤ መስቀል የፍቅር ኃያልነት የተገለጠበት፤ የሰላምና የድኅነት አርማ በመሆኑ፤ በዓሉን የእምነቱ አስተምሮ በሚያዘው መሠረት ዕርቅና ይቅርታን በማውረድ…