የደረሰብን ሀዘን ልብ ሰባሪና መላ ኢትዮጵያዊያንን ያሳዘነ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖቻችንን በቦታው ተገኝተው ሀዘናቸውን በመካፈልና በማጽናናት መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን አስከፊ ጉዳት ቦታው…









