
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ወንዝ ሙላት በዳሰነች ወረዳ ያስከተለውን የጎርፍ አደጋና በአካባቢው የደቀነውን ስጋት በአካል ተገኝተው ተመለከቱ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን፤ በዳሰነች ወረዳ ተገኝተው በቅርቡ የኦሞ ወንዝ ሙላት ያስከተለውን የጎርፍ አደጋና በአካባቢው የደቀነውን ስጋት በአካል ተገኝተው ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ በክረምት ወቅት የኦሞ ወንዝ ሙላት በአካባቢው ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋ ያስከተለ ሲሆን፤ አምና…