
ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማችን በከፍሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነታችንና ህብረ ብሔራዊነታችን ተረጋግጧል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት በክልሉ የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ”ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከብሯል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመርሃ ግብሩ፤ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ በከፍሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነታችንና ህብረ ብሔራዊነታችን ተረጋግጧል ሲሉ ተናግረዋል።…