
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፤ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹሙቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-
- ወ/ሮ እታገኝ ወ/ማሪያም በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የፊስካል ፖሊሲ፣ ል/ትብብርና ሲ/ብ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ታምራት በለጠ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመንግሥት ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ማሬ ዓለማየሁ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመንግሥት ግዥ/ንብ/ማስወገድ አገል/ት ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ አማኑኤል አብደላ በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ብርሀኑ ጅፋሬ በክልሉ ፀጥታና ሰላም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የፀጥታ መረጃ እና የግጭት መከላከልና አፈታት ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ መንግስቱ ማጃ በክልሉ ፀጥታና ሰላም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የሰላም እሴት ግንባታና ብዝሃነት ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ አርኮ ደምሴ በክልሉ የፕላን ም/ቢሮ ኃላፊና የማይክሮ ፕላን ትንተና፣ክትትልና ግምገማ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ሀልጌዮ ጂሎ በክልሉ የፕላን ም/ቢሮ ኃላፊና የስታስቲክስ፣የሥነ-ሕዝብ ጉዳዮችና የጂኦ ስፓሻል ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ነቢዩ ቤዛ በክልሉ ሲቭል ሰርቪስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነርና የሰው ኃብት ልማትና ስራ አመራር ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ዘርሁን ማሞ በክልሉ ሲቭል ሰርቪስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነርና የተቋማዊ ለውጥና አቅ/ ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ
- ዶ/ር ተሻለ ተገኔ በክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ም/ሀላፊና የመረጃ አቅርቦት፣ ኮሚኒኬሽንና ሚዲያ ልማት ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ምህረቱ አሰፋ በክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር
- አቶ ማሄ ቦዳ በቢሮ ሀላፊ ማእረግ የአርባምንጭ ክላስቴር የክላስተር ማስተባበሪያ አማካሪ ጽ/ቤት ሀላፊ
- አቶ አወኔ ታደሰ በምክትል ቢሮ ሀላፊ ማእረግ የምክትል ፕሬዚዳንቱ የቢሮ ረዳት እና የፕሮቶኮል ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ዘዉዱ ሳሙኤል በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ዳዊት ፋንታዬ በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ አብዮት ሸጋ በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ሳሙኤል ገለቦ በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ ፀጋዬ ተ/ማሪያም በክልሉ ሥራና ክህሎት ልማት ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቴር
- አቶ ተስፋሁን ታዲዮስ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ
- ኢ/ር ዳግማዊ አየለ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና መሠረተ ልማትና አሰተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
- ኢ/ር ብርሀኑ ጥላሁን በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ቤቶች ልማት፣ ሕንፃ ግንባታና አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
- ኢ/ር ፍረው ፍሻሌ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የከተሞች ፕላንና አከታተም ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ኦሞ ሹሊ በክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ጌትነት በጋሻው በክልሉ ገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ወ/ሮ ልሳኔወርቅ ካሳዬ በክልሉ ገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ
- ዶ/ር ቱርቃቶ ቱርቶ በክልሉ ገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ተቋማዊ አቅም የማጎልበት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ህብረት አታራ በክልሉ ንግድና ኢንዳስትሪ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የንግድና ገበያ ልማት ዘርፍ ኃላፊ
- አቶ አጥናፉ ዲዶ በክልሉ ንግድና ኢንዳስትሪ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ዳንኤል ዳሌ በክልሉ መሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት ልማትና ካዳስተር ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ዩሴፍ ማሩ በክልሉ መሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት አጠቃቀምና ጂኦ ስፓሻል ዘርፍ ኃላፊ፤
- ወ/ሮ የምስራች ገመዳ በክልሉ መሬት ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመሬት ይዞታ አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ፍሬው ሞገስ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር አባይነህ ኬዳ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ አድማሱ አወቄ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ኩሴ ቢሴ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የግብርና ኢንቨስትመንት ግብዓት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ዮሀንስ ቱሬ በክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- ወ/ሮ ወይንቱ ደገላ በክልሉ ግብርና ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማእረግ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቴር፤
- ኢ/ር ተመስገን ጥላሁን በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ኢ/ር ሀዲስ ዘካሪያስ በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የውሃ ሀብት ጥናትና ዲዛይን አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ኤርሚስ ወሰኔ በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና ኢነርጂ ልማት ዘርፍ ኃላኃ፤
- አቶ ብርሀኑ ደያሶ በክልሉ ዉሃና ኢነሪጂ ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ብርሃኑ ጌቦ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር አዲሱ አየለ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የህብረተሰብ መንገድ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ነፃነት አካለወልድ በክልሉ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ጤናዉ ጨርቆስ በክልሉ ፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የወንጀልና ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ካሳሁን ፍልፍሉ በክልሉ ፍትህ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የሕግ ጉዳዮች ዘርፍ ኃላፊ፤
- ወ/ሮ መስከረም ደገፋ በክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የሴቶችና ህፃናትና ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ፤
- ወ/ሮ ቱፋኔ ቱራ በክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ተካልኝ ጌታሁን በክልሉ ቱርዝም ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመዳረሻና የቱሪዝም መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ታረቀኝ ሀብቴ በክልሉ ቱርዝም ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የፓርኮች ልማትና የዱር እንስሳት ጥበቃና አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ተመስገን ጌታቸው በክልሉ ቱርዝም ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ገዳሙ ሻምበል በክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የኢኖቬሽንና ምርምር ዘርፍ ኃላፊ ፤
- አቶ ዘላለም ጳዉሎስ በክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የኢንፎር/ኮሙ/ቴክኖ/ዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ኢሳያስ እንድሪያስ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ዶ/ር ታምራት ይገዙ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የመምህራንና ትምህርት አመራር ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ እንዳሻው ከማይ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ናፍቆት ብርሀኑ በክልሉ ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የጤና ፕሮ/ ዘርፈ ብዙ/ጉ/ኤች አይ ቪኤ መከ/መቆ/ያዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ መና መኩሪያ በክልሉ ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የህክምና አገልግሎቶች ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ግዛቴ ግጄ በክልሉ ጤና ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ኢሳያስ ቢፊቱ በክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና መስኖ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ደሞ በዛብህ በክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና ቆላማ አካባቢ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ታደሰ ጎልጳክ በክልሉ መስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ታሪኩ ኦይቻ በክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና የባህል ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ማርቆስ ማቴዎስ በክልሉ ባህልና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊና የስፖርት ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- አቶ ኢዮብ ዋቴ በክልሉ ኦዲት መ/ቤት ዋና ኦዲተር፤
- አቶ አባይነህ አቹላ በክልሉ ኦዲት መ/ቤት ም/ ዋና ኦዲተር፤
- አቶ አለማየሁ ባውዲ በክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
- አቶ ዳኜ ሂዶ በክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ም/ ኮሚሽነር፤
- አቶ አማሩ ሀቱዬ በክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ምክትል ኮሚሽነር፤
- አቶ አድማሱ መንግስቱ በክልሉ የፍትህና ህግ ኢንስትቱት ዋና ዳይሬክቴር፤
- አቶ አማረ ቦሬ በክልሉ የፍትህና ህግ ኢንስትቱት ም/ ዋና ዳይሬክቴር፤
- አቶ ምናሴ ኤልያስ ኢ/ር ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
- አቶ ዘገዬ ጳውሎስ ኢ/ር ፓርኮች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ሀብት ማኔጅመንት ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ፤
- ወ/ሮ ሄሌን ዮሀንስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ፤
- ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኦፕሬሽን ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ፤
- ኢ/ር ውባየሁ ትዛዙ ደቡብ ዲዛይን ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ፤
- አቶ አክሊሉ ነጋ ደቡብ ዲዛይን ድርጅት ም/ስራ አስኪያጂና ምህንድስና ዘርፍ፤
- አቶ ፍስሀየሱስ ካሳዬ ደቡብ ዲዛይን ድርጅት ም/ስራ አስኪያጂና ሀብት አስተዳደር ዘርፍ፤
- ኢ/ር አረጋ በደቻ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
- አቶ ዱባ ያራ ሳባሬ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምክትል ስራ አስፈፃሚና ህንፃና መሰረተ ልማት ዘርፍ ኃላፊ፤
- ኢ/ር አብዲሳ ኩፎ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምክትል ስራ አስፈፃሚና ምህድስና ኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ፤
- አቶ ዮሀንስ በየነ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ምክትል ስራ አስፈፃሚና የተቋም ግንባታና ሀብት ፈጠራ ዘርፍ፤
- ዶ/ር አዲሱ ኢዮብ የዶሮ ኢንተርፕራይዝ ዋና ስራ አስኪያጅ፤
- አቶ ጢሞቴዮስ በቀለ የዶሮ ኢንተርፕራይዝ የሀብት አስተዳደርና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ ስራ አስኪያጅ፤
- አቶ አንደኛ ሽናሌ የዶሮ ኢንተርፕራይዝ የምርት ልማትና ግብአት አቅርቦት ም/ ስራ አስኪያጅ፤
- አቶ ደሳለኝ ተክሌ የደቡብ ውሀ ስራዎች ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
- አቶ በሀይሉ ብዙነህ የደቡብ ውሀ ስራዎች የግንባታ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
- አቶ ምህረቱ ተረፌ የደቡብ ውሀ ስራዎች የምህንድስናና ኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ፤
- አቶ ሰንታየሁ ስምኦን የደቡብ ውሀ ስራዎች የኮርፖሬት አቅርቦትና አገልግሎት ዘርፍ ም/ስራ አስፈፃሚ፤
- አቶ ብርሀኑ ግዛው የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ፤
- ወ/ሮ ገነት በለጠ የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ም/ ዋና ስራ አስኪያጅ፤
- አቶ በቀለ ሎኮርሜ የብሔረሰቦች ም/ቤት ፅ/ቤት ሃላፊ፤
- ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ተስፋዬ የብሔረሰቦች ም/ቤት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቴር፤
- ፕ/ር ታከሌ ታደሰ የአቅም ግንባታና ፖሊሲ ጥናት ኢን/ዋና ዳ/ር፤
- አቶ ገለቦ ጎልቶም የአቅም ግንባታ ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
- አቶ እንዳሻው ሽብሩ የፖሊሲ ጥናት ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
- አቶ አሰፋ ወዳጆ የፖሊሲ ጥናት ዘርፍ ም/ዳይሬክተር፤
- ወ/ሮ ፀሃይ ወራሳ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክቴር፤
- አቶ ሰብስቤ ቡናቤ የአካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን ዋና ዳይረክቴር፤
- አቶ ካሳሁን ወ/ጊዮርጊስ የማዕድን ባለሥልጣን ዋና ዳይረክተር ፤
- አቶ ታመኔ ታማርሶ የመንግሥት ግዥና ንብረት ቁጥጥር ባለሥልጣን ሀላፊ፤
- አቶ አበባየሁ ኤርምያስ የኢንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ሀላፊ፤
- አቶ ተስፋዬ ጎኣ የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ፤
- አቶ ክፍሌ ዋና የወሳኝ ኩኔቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይረክቴር፤
- ኢ/ር ጌታቸው ወልደማሪያም የኮንስትራክሽን ሥራዎች ቀጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክቴር፤
- አቶ ወገነ ብዙነህ የአደጋ ስጋት ሥራ አመ/ ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
- አቶ አማኑኤል ሳሙኤል የአደጋ መከላከልና መልሶ ማቋቋም ዘርፍ ኃላፊ፤
- ወ/ሮ ድንቅነሽ በራቆ የገጠር ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍትኔት ዘርፍ፤
- አቶ ሳሙኤል ፎላ የኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር፤
- ዶ/ር ተድላ ጌታሁን የኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ም/ል ዋና ዳይሬክተር፤
- አቶ ኤርምያስ ጫካ ካሎ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ኃላፊ፤
- አቶ ጎበዜ ጎዳና የግ/ ግብ/ምር/ ግብይት ቁጥጥር ባለ ሥልጣን ኃላፊ፤
- ኢ/ር እድሬ እርኮ የመንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፤
- አቶ ዘነበ ዛራ የመንገዶች ል/ጥገና ዘርፍ ም/ሥራ አስኪያጅ፤
- አቶ ኢልጎ እንጄ የአስተዳደርና ቁጥጥር ዘርፍ ም/ሥራ አስኪያጅ፤
- ወ/ሮ ምህረት በላይ የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስተ/ ፋይናንስ እና የሰው ሀብት ልማት ዘርፍ፤
- አቶ ኦላዶ ኦላ የወጣቶች ጉዳይና በጎ ፈ/አገልግሎት ኮሚሽን ኮሚሽነር፤
- አቶ ዮሴፍ ሶንቆ የምግብ ፣ መድሃኒት ጤናና ጤና ነክ ጉዳዮች ቁጥጥር ባለሥልጣን፤
- ዶ/ር በድሉ ቁጩ የህብረተሰብ ጤና ኢንሲቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፤
- ዶ/ር ምንተስኖት መልካ የህብረተሰብ ጤና ኢንሲቲትዩት ም/ዳይሬክተር
በመሆን ተሾመዋል፡፡




