በግብርና ልማት ዘርፍ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በማሻሻል ምርትና ምርታማነትን 20 በመቶ ለማሳደግ የሚሰራ ይሆናል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድሩ በንግግራቸው በኢኮኖሚው ረገድ የክልሉ መንግስት ቀዳሚ የትኩረት ዘርፍ ለሆነው ግብርና በ2018 የበጀት ዓመትም ልዩ ትኩረት በመስጠት የሚሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በባለፈው የበጀት አመት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ እና ከዘርፉ የሚገኝ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት መገኙቱን…









