“የገጠሩን ህብረተሰብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንገድ መሰረተ ልማት ፍትሃዊ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በመሰራት ላይ ይገኛል” ርዕስ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን ዳሞት ጋሌ ወረዳ በክልሉ መንገዶች ባለስልጣን ሶዶ ዲስትሪክት የተገነባ የገጠር መንገድ ልማት ፕሮጀክት መርቀው ከፍተዋል። መንገዱ ከቦዲቲ ከተማ እስከ ኮናሳ ፑላሳ እንዲሁም አጎራባች ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ አቋርጦ ወደ ዋርካ የሚወስድ 20 ኪ/ሜ የሚሸፍን የገጠር…