ወላይታ ሶዶ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እጅግ ደማቅ አቀባበል በማድረግ ታላቅ አክብሮቷንና ፍቅሯን ገልጻለች!

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ በጉብኝታቸው በክልሉ በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ጋር ለጉብኝቱ የሰላም፥ የፍቅርና የአንድነት ሰገነቷ ለምለሚቷ ወላይታ ሶዶ…









