ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፤ በአርባ ምንጭ ቆይታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የሚገኘውን የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝቱ በፓርኩ ክልል ያለውን 40 ምንጮች የሚገኙበትንና በተለያዩ የዛፍ ዝርያዎች የሚታወቀውን የአርባ ምንጭ ደን/ጫካ ተመልክተዋል።…