የክልሉ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በ27ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በ27ኛ መደበኛ ስብሰባው፡- የክልሉን መንግስት የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀምና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ፣ በክልሉ የመንገድ መሰረተ ልማት እና ጠቅላላ ምርት…









