“ውሃን በዘላቂነት ለመጠቀም የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ስራዎችን አጠናክሮ ቀጣይነት ባለው አግባብ መስራት ይገባል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ሚንስትር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በሳውላ ከተማ በክልሉ መንግስት ድጋፍ የተገነባ የንፁሁ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት በይፋ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እና ክቡር ሚኒስትሩ ለምረቃ መርሃ ግብሩ ጎፋ ዞን፤ ሳውላ ከተማ…









