ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የሞርካ ዋጫ ግርጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመጎብኘት የመንገዱ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግለት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙሪያ መክሩ

129ኛውን የአድዋ ድል በዓል በጋሞ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ በማድረግ ያሳለፉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ በዞኑ የሞርካ ዋጫ ግርጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በመጎብኘት መንገዱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዲታ ወረዳ…
	








