“ፓርቲው አዲስ ክልል በአዲስ እሳቤ በሚል መርህ ክልላችንን የሰላም፣ የብልፅግናና የመቻቻል ተምሳሌት ለማድረግ አቅዶ በመስራት ላይ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው የሀገራዊ ለውጡ ሪፎርም ስራ ሲጀመር ይዞት የተነሳው እሳቤ ጠንካራ፣ ዘመኑን የዋጀ፣ ሀሳብ አፍላቂ…



