
“ሰላምን ለማስፈን፤ ለመጠበቅና ለማፅናት የሀይማኖት ተቋማት ሚና የላቀ ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት የሰላም ጉባኤ ”ኃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም፤ የመቻቻልና የብዝኃነት ተምሳሌት በሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ በሰላም ሰገነቷ አርባ ምንጭ ከተማ በታላቅ ህዝባዊ ተሳትፎ ተካህዷል፡፡ በጉባኤው የተገኙት…







