
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል እጅግ በደመቀና ባማረ ሁኔታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ ተከብሮ በስኬት ተጠናቋል
19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በውቢቷ አርባምንጭ ከተማ ጅግ በደመቀ እና ባማረ ሁኔታ በስኬት ተክብሯል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ ክብረ በዓሉን የማዘጋጀት ኃላፊነት ከተሰጠው ጊዜ ጀምሮ፤ በክልሉ ርዕሰ…