
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በ7ኛ ዙር የመጀመሪያ ታሪካዊ መስራች ጉባኤው፤ ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፤ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈጻሚ የካቢኔ አባላት ሹመት አፅድቋል።


በዚህም መሰረት፡-
1/ዶ/ር ደምሴ አድማሱ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
2/- ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ
3/- አቶ ንጋቱ ዳንሳ – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ
የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ
4/ ዶ/ር ካርታ ካስኬ – የግብርና ቢሮ ኃላፊ
5/ አቶ ዳዊት ዳሳለኝ – የጤና ቢሮ ኃላፊ
6/ ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ- የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
7/ ዶ/ር መስፍን መንዛ- የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
8/ አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ – የመንግስት ኮምንኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት ኃላፊ
9/ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ- የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮምሽን ኮምሽነር
10/ አቶ ተፈሪ አባተ- የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ
11/ አቶ ታደለ ወልደሚካኤል- የንግድ ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
12/ ዶ/ር ዝናቡ ወልዴ- የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
13/ አቶ መንግስቱ በየነ- ኢኖቬሽንና ቴክኖሎ ቢሮ ኃላፊ
14/ አቶ ኤካል ኔትር- መስኖና ቆላማ ቢሮ ኃላፊ
15/ ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ
16/ አቶ ሙሉቀን ታደሰ- የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
17/ ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶ- የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
18/ አቶ አቤነዜር ተረፈ – የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ
19/ አቶ ተወልደ ተስፋዬ – የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
20/ ዶ/ር አልማዝ ባልታ – ፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ
21/ ዶ/ር ሰለሞን ቡኬ – የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ኮምሽነር
22/ አቶ ወንድማገኝ ደግፊ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
23/ ዶ/ ር ቦጋለ ቦሼ ረዳት የመንግስት ተጠሪ እና የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
24/ አቶ ተስፋዬ ደፋሩ ረዳት የመንግስት ተጠሪ እና የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ተሾመዋል።






የካቢኔ አባላቱ በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ በመፈፀም ስራቸውን በይፋ ጀምረዋል።
መልካም የስራ ዘመን!!!




