ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የጤና ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል ተገኝተው የማርበርግ ቫይረስ የመከላከልና የክትትል ስራዎች ምልከታ አደረጉ

ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ለጅንካ ሆስፒታል የማልቡርግ ቫይረስን ለማከምና ለሌሎች ህክምናዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል በመገኘት የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በመከናወን ላይ የሚገኙ…









