የክህሎት መር ስራ ዕድል ፈጠራ የዘላቂ ልማት እና የሠላም ዋስትና ማረጋገጫ መሆኑን በመገንዘብ ሁሉም ባለድርሻ አካል ለዉጤታማነቱ ተቀናጅቶ በቁርጠኝነት መስራት ይገባዋል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኢንተርፕራይዞች ልማት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ “የክህሎት መር ስራ ዕድል ፈጠራ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል የ 2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ 2017 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ አካሂዷል። መድረኩ…