“የተደራጀ ቅንጅታዊ አሰራርን በቋሚነት በመዘርጋት የመሰረተ ልማት ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታትና የህዝባችንን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

“የተደራጀ ቅንጅታዊ አሰራርን በቋሚነት በመዘርጋት የመሰረተ ልማት ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታትና የህዝባችንን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ተደራሽነት እና አስተዳደር ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በወላይታ ሶዶ ከተማ የተካሄደው የምክክር መድረክ ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን…