
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን አሻራቸውን በማኖር በክልሉ የአንድ ጀንበር ተከላን በይፋ አስጀመሩ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን፤ ሁምቦ ወረዳ ሶልካ ተራራ ላይ ችግኝ ተክለው አሻራቸውን በማኖር በክልሉ የዘንድሮ የሀገራዊው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ መርሃ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት አረንጓዴ አሻራ የአካባቢ ደህንነትን በመጠበቅ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ…