
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን የሱማሞ አየር ማረፊያ የግንባታ ሂደት ጎበኙ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን አረካ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጨምሮ በከተማው አቅራቢያ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የሱማሞ አየር ማረፊያ የግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ርዕሰ መስተዳድሩ የአረካ ከተማ አስተዳደር ህብረተሰቡን አስተባብሮ እያከናወናቸው ያሉ የልማት ስራዎች የሚበረታታ ነው…