
በግብርና ልማት ዘርፍ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለሚደረገው ሽግግር ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድሩ በሪፖርታቸው በትኩረት ከዳሰሷቸው ዘርፎች አንዱ የግብርና ልማት ዘርፍ ሲሆን፤ በግማሽ የበጀት አመቱ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ እና ከዘርፉ የሚገኝ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች አመርቂ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል፡፡ በተለይ ለ2016/17 የመኽር ወቅት እርሻ ልዩ ትኩረት በመስጠት ከዕቅድ…