
በክልሉ በርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ክልላዊ የተራራ ልማት ኢንሼቲቪ 4350 ሄ/ር የሚሸፍን የተራቆቱ ተራሮች መልሶ የማልማት ሥራ በመከናወን ላይ ይገኛል
በአለማችን ከከፍተኛ የደን ሽፋን መመናመን፤ ከተጥሮ ሀብት አያያዝ እና ሌሎች በርካታ ሰው ሰራሽ ምክንያቶች ጋር በተያያዘ የሰው ልጅ በአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ እና በተፈጥሮ አደጋዎች እየተፈተነ ይገኛል፡፡ በዚህ ረገድ የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል መንግስት ለአካባቢ ጥበቃና ለአረንጓደ ልማት ስራዎች ልዩ ትኩረት…