የክልሉ ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የቀረቡ የክልሉን አስፈጻሚ የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በ7ኛ ዙር የመጀመሪያ ታሪካዊ መስራች ጉባኤው፤ ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፤ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈጻሚ የካቢኔ አባላት ሹመት አፅድቋል። 

በዚህም መሰረት፡-

1/ዶ/ር ደምሴ አድማሱ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ

‎ 2/- ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ  ኃላፊ

3/- አቶ ንጋቱ ዳንሳ – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ

የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ

4/ ዶ/ር ካርታ ካስኬ   – የግብርና ቢሮ ኃላፊ

5/ አቶ ዳዊት ዳሳለኝ –  የጤና ቢሮ ኃላፊ

6/ ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ-  የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

7/ ዶ/ር መስፍን መንዛ-  የትምህርት ቢሮ ኃላፊ 

8/ አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ – የመንግስት ኮምንኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት ኃላፊ

9/  አቶ ብርሃኑ ዘውዴ-  የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮምሽን ኮምሽነር

10/ አቶ ተፈሪ አባተ-   የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ

11/ አቶ ታደለ ወልደሚካኤል-  የንግድ ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ

12/ ዶ/ር ዝናቡ ወልዴ-     የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ

13/ አቶ መንግስቱ በየነ-   ኢኖቬሽንና ቴክኖሎ ቢሮ ኃላፊ

14/ አቶ ኤካል ኔትር-    መስኖና ቆላማ ቢሮ ኃላፊ

15/ ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ-  የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ

16/ አቶ ሙሉቀን ታደሰ- የፍትህ ቢሮ ኃላፊ

17/ ኢንጂነር ፍሬዘር ኮርባይዶ-  የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ

18/  አቶ አቤነዜር ተረፈ – የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ

19/  አቶ ተወልደ ተስፋዬ – የፋይናንስ ቢሮ  ኃላፊ

20/  ዶ/ር አልማዝ ባልታ  – ፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ

21/ ዶ/ር ሰለሞን ቡኬ –  የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ኮምሽነር

22/ አቶ ወንድማገኝ ደግፊ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

23/ ዶ/ ር ቦጋለ ቦሼ ረዳት የመንግስት ተጠሪ እና የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

24/ አቶ ተስፋዬ ደፋሩ ረዳት የመንግስት ተጠሪ እና የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ  በመሆን ተሾመዋል።

የካቢኔ አባላቱ በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ በመፈፀም ስራቸውን በይፋ ጀምረዋል።

መልካም የስራ ዘመን!!!

Leave a Reply