የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ብርሃነ ጥምቀቱ ክርስቶስ የትህትናን ኃያልነት በተግባር ያስተማረበት በመሆኑ፤ በዓሉን ስናከበር በአስተምሮው መሰረት ትህትናን ተላብሰን ዝቅ ብለን ለማገልገል፤ ለመተባበር እንዲሁም ለአንድነትና ለሰላም ለመትጋት…