“አመራሩ እስከታችኛው መዋቅር ወርዶ ተግባራትን በመምራት ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ዕውን ለማድረግና የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጠንክሮ መስራት ይገባዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ላይ ያተኮረ የቀጣይ 90 ቀናት የመንግስትና የፓርቲ ሥራዎች ዕቅድና ቀጣይ አቅጣጫዎች የተመለከተ የአመራሮች የውይይት መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ…